የመብት ተሟጋቾች የሱዳን ጦርና አጋሮቹ የኢል ገዚራ ግዛት ዋና ከተማ ዋድ መዳኒን ከተቆጣጠሩ በኋላ በዚህ ወር መጀመሪያ ጎሳን መሰረት ያደረገ ግድያ ፈጽመዋል ሲሉ ከሰዋቸዋል። የሱዳን ጦር ግለሰቦች ...
በዛ የተኩስ አቁም ስምምነት በመጀመሪያው ምዕራፍ በሃማስ ከሚለቀቁ 26 ታጋቾች መካከል ስምንቱ መሞታቸውን እስራኤል ገልጻለች። የእስራኤል መንግስት ቃል አቀባይ ዴቪድ ሜንሰር ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት እስራኤል የታጋቾቹን ሁኔታ የሚገልጽ ዝርዝር ከፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ ደርሷታል። ...